“ ኢንዞ ፈርናንዴዝ እንዲቆይ እፈልጋለሁ ” ዣቢ አሎንሶ

“ ኢንዞ ፈርናንዴዝ እንዲቆይ እፈልጋለሁ ” ዣቢ አሎንሶ
የለንደኑ ክለብ ቼልሲ አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ከኢንዞ ፈርናንዴዝ ጋር መነጋገራቸውን ገልፀዋል።
አርጀንቲናዊው አማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝ በቼልሲ ያለው የወደፊት ቆይታ የተረጋገጠ አይደለም ብለዋል።
አዲሱ የሰማያዊዎቹ አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ በበኩላቸው “ ኢንዞ ፈርንዴዝን አነጋግሬዋለሁ ” ብለዋል።
ተጨማሪ ማብራሪያ ማብራሪያ መስጠት አልችልም ያሉት አሰልጣኙ “ ነገርግን በክለቡ እንዲቆይ እፈልጋለሁ ” ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe