ኢንፋንቲኖ ምን ያህል ጉዞ አደረጉ ?

ኢንፋንቲኖ ምን ያህል ጉዞ አደረጉ ?
የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በአለም ዋንጫው የመጀመሪያ 16 ቀናት ጨዋታ ለመመልከት በርካታ ጉዞ አድርገዋል።
ኢንፋንቲኖ በእነዚህ ቀናት 2️⃣7️⃣ ያህል የግል ጄት በረራዎች ሲያደርጉ 1️⃣5️⃣ ከተማዎችን አካለዋል።
ፕሬዝዳንቱ አጠቃላይ ያደረጉት በረራ ከ 50,000 በላይ ኪሎ ሜትር የሸፈነ ሆኗል።
ጂያኒ ኢንፋንቲኖ አጠቃላይ 6️⃣6️⃣ ሰዓታትን አየር ላይ ሲያሳልፉ ረጅሙ በረራቸው 4,500 ኪ.ሜ የሸፈነ ነበር።
የፕሬዝዳንቱ የአጭር ጊዜ የግል ጄት በረራ ከፍተኛ የካርቦን ልቀት በማስከተሉ ምክንያት ከአየር ንብረት ለውጥ ተቋማት ተቃውሞ አስተናግዷል።
ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቀው የግል ጄት በረራ ወጪው በፊፋ ሳይሆን በአጋሩ ኳታር አየር መንገድ መሸፈኑ ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe