ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ኢንፋንቲኖ ብዙ ቋንቋ ከመናገር ውጪ አቅም የለውም ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ኢንፋንቲኖ ብዙ ቋንቋ ከመናገር ውጪ አቅም የለውም ”
“ ኢንፋንቲኖ ብዙ ቋንቋ ከመናገር ውጪ አቅም የለውም ”

አንጋፋው አሰልጣኝ ክላውድ ሌሮይ የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ለቦታው ብቁ አይደሉም ሲሉ ተችተዋል።

“ አሁንም የፊፋ መሪ መሆኑ አስገርሞኛል “ ያሉት ክላውድ ሌሮይ “ በቀጣዩ ምርጫ ብቸኛ ተወዳዳሪ ሲሆን ሰዎች ዝም ማለታቸውን ልረዳ አልቻልኩም ” ብለዋል።

አክለውም “ እሱ አንድ ያለው ጥሩ ነገር ብዙ ቋንቋ መናገሩ ነው ነገርግን ያልተማረ ሰው ነው ፤ ብዙ ቋንቋ ተናጋሪ ያልተማረ ሰው ለእግርኳስ አደገኛ ነው ጥሩ ነገር አይሰራም "ሲሉ ተደምጠዋል።

ሰዎች በአሁኑ ሰዓት የእግር ኳስ ጥሩ ምስል እየጠፋ መሆኑን ያነሱት አሰልጣኙ ይሄ እንደሚያሳስባቸው ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች