ኤሊዮት አንደርሰን ለጨዋታ ዝግጁ ነው !

ኤሊዮት አንደርሰን ለጨዋታ ዝግጁ ነው !
የማንችስተር ሲቲው አማካይ ኤሊዮት አንደርሰን ለክሪስታል ፓላስ ጨዋታ ዝግጁ መሆኑ ተገልጿል።
ተጫዋቹ በፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ላይ ጉዳት አጋጥሞት ተቀይሮ መውጣቱ አይዘነጋም።
አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በሰጡት ቃል “ ኤሊዮት አንደርሰን ለጨዋታ ዝግጁ ነው ” ብለዋል።
በሌላ በኩል ጄርሚ ዶኩ ከጨዋታው ውጪ ሲሆን ማቲውስ ኑኔስም ለጨዋታው አይደርስም ተብሏል።
አዲሱ ፈራሚ አዩብ ቡኣዲ ግን በቡድኑ ስብስብ ውስጥ እንደሚካተት አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ አረጋግጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe