ኤሲ ሚላን ጎንሳሎ ራሞስን አስፈረመ !

ኤሲ ሚላን ጎንሳሎ ራሞስን አስፈረመ !
የሴርያው ክለብ ኤሲ ሚላን ፖርቹጋላዊውን አጥቂ ጎንሳሎ ራሞስ በአምስት አመት ውል ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
ኤሲ ሚላን ተጫዋቹን የክለቡ ሪከርድ በሆነ የዝውውር ሂሳብ 74 ሚልዮን ዩሮ አስፈርመውታል።
“ ቡድኑን በማስፈልግበት ሰዓት ሁሉ ለመርዳት ዝግጁ ነኝ ” ሲል ከፊርማው በኋላ ተናግሯል።
ጎንሳሎ ራሞስ በፒኤስጂ ቤት ተከታታይ የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ጨምሮ አስራ ሁለት ዋንጫዎችን አሳክቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe