ኤንድሪክ በሪያል ማድሪድ ይቆያል !

ኤንድሪክ በሪያል ማድሪድ ይቆያል !
ብራዚላዊው የፊት መስመር አጥቂ ኤንድሪክ በዚህ ክረምት በሪያል ማድሪድ ቤት እንደሚቆይ ተገልጿል።
ኤንድሪክ በበርካታ የአውሮፓ ክለቦች ቢፈለግም በክለቡ በመቆየት ለቦታው እንደሚፋለም ተነግሯል።
በቀጣይ የውድድር ዘመን በሪያል ማድሪድ የፊት መስመር ቦታ ላይ ከፍተኛ ፉክክር ይጠበቃል።
ይሁን እንጂ ተጨዋቹ ፣ ክለቡ እና አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ በጋራ ለመቀጠል መወሰናቸው ተገልጿል።
ኤንድሪክ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በቀኝ የፊት መስመር ቦታ ላይ የበለጠ እድል ይሰጠዋል ተብሎ ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe