ኤዲ ሀው ስለ ጉማሬሽ ቆይታ ምን አሉ ?

ኤዲ ሀው ስለ ጉማሬሽ ቆይታ ምን አሉ ?
የኒውካስሉ አሰልጣኝ ኤዲ ሀው ስሙ ከአርሰናል ጋር እየተያያዘ ስለሚገኘው ብሩኖ ጉማሬሽ ቆይታ እንደማያውቁ ተናግረዋል።
ብራዚላዊው አማካይ ብሩኖ ጉማሬሽ አርሰናልን መቀላቀል እንደሚፈልግ ማሳወቁ አይዘነጋም።
አሰልጣኝ ኤዲ ሀው በበኩላቸው የቡድናቸው አምበል ብሩኖ ጉማሬሽ እንዲቆይ እንደሚፈልጉ ገልፀዋል።
እረፍት ላይ የሚገኘው ተጨዋቹ በሚቀጥለው አርብ ወደ ክለቡ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል።
“ በጉማሬሽ የወደፊት ቆይታ ዙሪያ ምን እንደሚፈጠር አላውቅም እኔ የዚህ ጉዳይ አካል አይደለሁም “ ሲሉ አሰልጣኝ ኤዲ ሀው ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe