“ እስከ መጨረሻው ድረስ ያለንን እንሰጣለን “ ሊዮኔል ሜሲ

“ እስከ መጨረሻው ድረስ ያለንን እንሰጣለን “ ሊዮኔል ሜሲ
የአለም ዋንጫው የምንጊዜም ኮከብ ግብ አግቢ ሊዮኔል ሜሲ የቡድኑ አንድነት እና ህብረት የስኬታቸው ሚስጥር መሆኑን ገልጿል።
“ ህብረት አለን “ ያለው ሜሲ “ ይህ ስብስብ ለዚህ ምስክር መሆን ይችላል ፣ ከዚህ ቀደም እንደተናገርኩት እስከ መጨረሻው ድረስ ያለንን እንሰጣለን “ ብሏል።
ከባድ ጨዋታ እንደሚገጥማቸው ያውቁ እንደነበር የገለፀው ሜሲ “ ኬፕ ቨርዴ በስፔን እና ዩራጋይን ያልተሸነፉት ያለ ምክንያት አይደለም “ ሲል ተደምጧል።
ሜሲ በአለም ዋንጫው ቡድኖች ተቀራራቢ የሆነ ፉክክር እያሳዩ መሆኑን ሲገልፅ “ የአለም ዋንጫውን ልዩ የሚያደርገው ይህ ነው “ በማለት ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe