እነማን ለቅጣት ተቃረቡ ?

እነማን ለቅጣት ተቃረቡ ?
ተጨዋቾች በምድብ ጨዋታዎች የተመለከቷቸው ቢጫ ካርዶች ጥሎ ማለፍ ሲጀምር ይሰረዙላቸዋል።
የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ሲጀምሩ ደግሞ እንደ አዲስ ቢጫ ካርድ የሚጠራቀም ይሆናል።
በመጀመሪያ ሶስት የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ሁለት ቢጫ ካርድ መመልከት አንድ ጨዋታ ያስቀጣል።
ከሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች በኋላ በድጋሜ ተጨዋቾች የተመለከቷቸው ቢጫ ካርዶች የሚሰረዙ ይሆናል።
በዚህም መሰረት :-
- ናታን ሳሊባ እና ኒኮ ሲጉር በካናዳ በኩል
- እንዲሁም ኢሳ ድዮፕ በሞሮኮ በኩል ዛሬ ቢጫ ካርድ ከተመለከቱ ቀጣይ ጨዋታ በቅጣት ያመልጣቸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe