ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

እነማን ብዙ ፍፁም ቅጣት ምት አገኙ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
እነማን ብዙ ፍፁም ቅጣት ምት አገኙ ?
እነማን ብዙ ፍፁም ቅጣት ምት አገኙ ?

ባለፉት ሁለት የአለም ዋንጫ ውድድሮች አርጀንቲና በርካታ ፍፁም ቅጣት ምት አግኝታለች።

አርጀንቲና በሁለቱ የአለም ዋንጫ ውድድሮች 8️⃣ ፍፁም ቅጣት ምት ማግኘት ችላለች።

እንግሊዝ አራት ፍፁም ቅጣት ምት በማግኘት ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችላለች።

እነማን ብዙ አገኙ ?

- አርጀንቲና :- 8️⃣ ፍፁም ቅጣት ምት

- እንግሊዝ :- 4️⃣ ፍፁም ቅጣት ምት

- ፈረንሳይ :- 3️⃣ ፍፁም ቅጣት ምት

- ፖርቹጋል :- 3️⃣ ፍፁም ቅጣት ምት

- ብራዚል :- 3️⃣ ፍፁም ቅጣት ምት

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች