ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ እነሱ ከትልቅ አካዳሚ እኛ ደግሞ ከአፈር ላይ ነው የመጣነው ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ እነሱ ከትልቅ አካዳሚ እኛ ደግሞ ከአፈር ላይ ነው የመጣነው ”
“ እነሱ ከትልቅ አካዳሚ እኛ ደግሞ ከአፈር ላይ ነው የመጣነው ”

የፓራጓይ ብሔራዊ ቡድን ጀርመንን ከአለም ዋንጫ በማሰናበት ታሪካዊ ድል ማስመዝገቡ የሚታወስ ነው።

የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ጉስታቮ አልፋሮ በሰጡት አስተያየት “ እነሱ ከአውሮፓ ምርጥ ስፖርት አካዳሚ ነው የወጡት “ ሲሉ ያለውን የጥራት ልዩነት ገልጸዋል።

“ በሌላ በኩል እኛ ከአፈር ላይ ነው የመጣነው “ ያሉት አሰልጣኙ “ አፈር ላይ ባዶ እግራችንን እየተጫወትን ነው እዚህ የደረስነው ” ብለዋል።

አክለውም “ ልጆቻቸውን ወደ ማሰልጠኛ ቦታ ለማምጣት ወላጆች መስዋዕትነት ከፍለዋል ሲሉ ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች