“ እኔ ልክ እንደ ወይን ነኝ ” ዣካ

“ እኔ ልክ እንደ ወይን ነኝ ” ዣካ
የስዊዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን አማካይ ግራኒት ዣካ ሀገሩ ለሩብ ፍፃሜ በመብቃቷ መደሰቱን ተነግሯል።
“ ምን እየተፈጠረ እንዳለ አላውቅም ” ያለው ዣካ “ ነገርግን እኔ ልክ እንደ ወይን ነኝ እድሜዬ ሲጨምር የተሻለ እና ጥራት ያለው እየሆንኩ ነው ” ብሏል።
“ ከቡድን አጋሮቼ እና አሰልጣኞቼ ትልቅ ልምድ መውሰዴ ጠቅሞኛል ” የሚለው ዣካ የቤተሰብ ድጋፍም አለኝ ያንን ልምድ ተጠቅሜ ለሀገሬ ያለኝን መስጠት እፈልጋለሁ ” ብሏል።
አክሎም “ በማደርገው ነገር እኮራለሁ ፣ 33ዓመቴ ቢሆንም አሁንም ብዙ መስጠት እንደምችል ይሰማኛል ያለኝ አቅም በትልቅ ደረጃ ያፎካክረኛል " ሲል ገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe