እንደ ቡድን መፋለም የተዋጣላት ጃፓን !

እንደ ቡድን መፋለም የተዋጣላት ጃፓን !
የ ብራዚል ብሔራዊ ቡድን በግል ብቃታቸው የላቁ በርካታ ተጫዋቾችን ይዘው ይገኛሉ።
በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ሚዛናዊ እና እንደ ቡድን በጋራ ከሚጫወቱ ቡድኖች መካከል ጃፓን ቀዳሚዋ ሆና ትገኛለች።
በሁሉም የሜዳ ክፍሎች ጃፓን የተዋቀረ ቡድን ሆኖ ስናየው ከተለያዩ ተጫዋቾች የግብ እድሎችን በቀላሉ ይፈጥራሉ።
በምሽቱ ጨዋታ ብሔራዊ ቡድኑ በፈጣን የመልሶ ማጥቃት ለብራዚል የተከላካይ ክፍል ፈተና እንደሚሆኑ ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe