“ እንደ ፖግባ አማካይ መሆን ነበር የምፈልገው ” ጄርሚ ዣኬት

“ እንደ ፖግባ አማካይ መሆን ነበር የምፈልገው ” ጄርሚ ዣኬት
የሊቨርፑሉ ፈረንሳዊ ተከላካይ ጄርሚ ዣኬት የፖል ፖግባን ጨዋታዎች መመልከት እንደሚወድ ተናግሯል።
“ ፖል ፖግባ አርኣያዬ ነው ” የሚለው ጄርሚ ዣኬት “ እሱን ሁልጊዜ መመልከት እወዳለሁ ሲል ተናግሯል።
በመጀመሪያ ተከላካይ የመሆን ፍላጎት እንዳልነበረው የገለፀው ዣኬት “ እንደ ፖግባ አማካይ መሆን ነበር የምፈልገው ” ብሏል።
ስላለው ህልም የተጠየቀው ዣኬት “ ህልሜ የፈረንሳይን አርማ ስለብስ እውን ሆኗል “ ሲል ገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe