እንግሊዝን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚገጥመው ሜሲ !

እንግሊዝን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚገጥመው ሜሲ !
እንግሊዝ እና አርጀንቲና የቀደመ ተቀናቃኝነት ቢኖራቸውም በቅርብ ግን ተገናኝተው አያውቁም።
ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ለመጨረሻ ጊዜ የተገናኙት 2005 በወዳጅነት ጨዋታ ላይ ነበር።
ሀገራቱ ያላቸውን ትልቅ ተቀናቃኝነት ተከትሎ የወዳጅነት ጨዋታው ስዊዘርላንድ ነበር የተደረገው።
ሊዮኔል ሜሲ በወቅቱ 18ዓመቱ የነበረ ሲሆን በተመለከተው ቀይ ካርድ ምክንያት ጨዋታው አምልጦት ነበር።
ከዛን ጊዜ በኋላ 21ዓመታትን በእግርኳስ ተጨዋችነት ያሳለፈው ሜሲ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ እንግሊዝን ይገጥማል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe