ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ እንግሊዝ ሀሪ ኬንን ተከላካይ በማድረግ ስህተት ሰርታለች ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ እንግሊዝ ሀሪ ኬንን ተከላካይ በማድረግ ስህተት ሰርታለች ”
“ እንግሊዝ ሀሪ ኬንን ተከላካይ በማድረግ ስህተት ሰርታለች ”

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንግሊዝ በአርጀንቲና ጨዋታ በመከላከል ስህተት ሰርታለች ሲሉ ተቹ።

“ ሀሪ ኬን አብሮኝ ጎልፍ ተጫውቷል ምርጥ ተጨዋች ነው ያላቸው “ ሲሉ አወድሰውታል።

“ እንግሊዝ ስህተት የሰራችው እየመራች በነበረበት ሰዓት ሀሪ ኬን እንዲከላከል ማድረጓ ነበር ” ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ተናግረዋል።

“ ምርጥ ተጨዋችህን ተከላካይ ማድረግ አትችልም “ ያሉት ትራምፕ “ ግን ስለ ኳስ ወይም አሰልጣኝነት ምን አውቃለሁ ? ” ሲሉ ራሳቸውን ጠይቀዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች