ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

እንግሊዝ ለመጠጥ ቤቶች ሰዓት ትጨምራለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
እንግሊዝ ለመጠጥ ቤቶች ሰዓት ትጨምራለች !
እንግሊዝ ለመጠጥ ቤቶች ሰዓት ትጨምራለች !

እንግሊዝ እሁድ ሌሊት ከሜክሲኮ ጋር ወሳኝ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዋን ታደርጋለች።

የእንግሊዝ መንግሥት በበኩሉ መጠጥ ቤቶች ጨዋታው እስከሚጠናቀቅ ክፍት እንዲሆኑ ሊፈቅድ መሆኑ ተገልጿል።

የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታርመር ሰዓት ጭማሪ እንዲደረግ ፓርላማውን መጠየቃቸው ተነግሯል።

ውሳኔው ደጋፊዎች ሌሊት ጨዋታውን እንዲመለከቱ ለማስቻል መሆኑ ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች