ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ እንግሊዝ ማንንም አትፈራም ” ቶማስ ቱሄል

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ እንግሊዝ ማንንም አትፈራም ” ቶማስ ቱሄል
“ እንግሊዝ ማንንም አትፈራም ” ቶማስ ቱሄል

የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በአለም ዋንጫው ማንንም አንፈራም በማለት ተናግሯል።

“ እንግሊዝ በአለም ዋንጫው ማንንም አትፈራም ” ያሉት አሰልጣኙ “ የትኛውም ቡድን አያሰጋንም “ ብለዋል።

“ ትኩረት የማደርገው እግር ኳስ መጫወት ላይ ነው ፤ በየትኛውም ደረጃ ለመፎካከር ዝግጁ እንደሆንን ይሰማናል “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe‌‌

ተዛማጅ ታሪኮች