እንግሊዝ ማንን ታሰልፋለች ?

እንግሊዝ ማንን ታሰልፋለች ?
አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በዛሬው ጨዋታ ሞርጋን ሮጀርስን በቋሚነት እንደሚያሰልፉ ተገልጿል።
በማጣሪያው ጥሩ ግልጋሎት የሰጠው ሞርጋን ሮጀርስ ዛሬ በውድድሩ ለመጀመሪያ ጊዜ በቋሚነት ይጀመራል።
በሌላ በኩል በቀኝ መስመር ቦታ ጃሬል ኳንሳህ በቋሚነት እንደሚገባ ይጠበቃል።
ሪስ ጄምስ በጉዳት ምክንያት ከጨዋታው ውጪ መሆኑ አይዘነጋም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe