እንግሊዝ ግማሽ ፍፃሜ ደርሳለች !

እንግሊዝ ግማሽ ፍፃሜ ደርሳለች !
በ አለም ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ እንግሊዝ ከኖርዌይ ጋር ያደረገችውን ጨዋታ ከመመራት በመነሳት 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች።
የሶስቱን አናብስ ወሳኝ የማሸነፍ ጎሎች አማካዩ ጁድ ቤሊንግሀም 2x ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ኖርዌይን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ አንድሬስ ሼልድሩፕ ማስቆጠር ችሏል።
የሪያል ማድሪዱ አማካይ ጁድ ቤሊንግሀም በአለም ዋንጫው 6️⃣ኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።
እንግሊዝ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዋን ከአርጀንቲና እና ስዊዘርላንድ አሸናፊ ጋር አትላንታ ስታዲየም ታደርጋለች።