ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ እኛን ለመጥላት ምክንያት የላቸውም ” ማርቲኔዝ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ እኛን ለመጥላት ምክንያት የላቸውም ” ማርቲኔዝ
“ እኛን ለመጥላት ምክንያት የላቸውም ” ማርቲኔዝ

አርጀንቲናዊው ተከላካይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በትውልድ መንደሩ የክብር አቀባበል ተደርጎለታል።

በአለም ዋንጫ ፍፃሜ የተፋለመው ማርቲኔዝ  ከፍተኛ ህዝብ በተገኘበት አካባቢውን አኩርቷል በሚል ዋንጫ ተሸልሟል።

ማርቲኔዝ በሰጠው አስተያየት “ ከፍፃሜው በኋላ በእኛ ላይ የተደረጉ ዘመቻዎች አናደውኛል " ሲል ተደምጧል።

“ ምክንያቱም ለዚህ ሁሉ ጥላቻ ምንም አይነት ምክንያት የላቸውም “ ሲል ማርቲኔዝ ተናግሯል።

“ እኛን እብሪተኛ ብለውናል “ ያለው ማርቲኔዝ “ ነገርግን ያ እነሱን ነው የበለጠ የሚገልፀው እኛ ላገኘነው ተጋጣሚ ሁሉ አክብሮት ነበረን "ብሏል።

“ እኛ ለደጋፊዎቻችን ክብር ለማሳየት እየሞከርን በነበረበት ወቅት ለስፔን ጀርባቸውን ሰጡ ተብለናል “ ማርቲኔዝ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች