ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ እኛ ልዩ ነን “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ እኛ ልዩ ነን “
“ እኛ ልዩ ነን “

“ ለህዝባችን እና ለሀገራችን ትልቅ ደስታ ነው “

ለተከታታይ አመት ብሔራዊ ቡድኑን እየመሩ ለፍፃሜ ያበቁት ሊዮኔል ስካሎኒ ደስታቸውን ለመግለፅ “ ቃላቶች ፈልጌ ማግኘት አልችልም “ ብለዋል።

“ ከቀናት በፊት ይህ ቡድን ማስገረሙን አያቆምም ብዬ ነበር “ ያሉት አሰልጣኙ “ ይህ ትክክለኛው እውነታ ነው “ ሲሉ ተናግረዋል።

“ አክለውም ይህ ድል ለህዝባችን እና ለሀገራችን ትልቅ ደስታ ነው “ ሲሉ “ እያሳለፍን ያለውን ጊዜ እንዴት ብዬ ልግለፅላችሁ ? ሲሉ በመጠየቅ “ እኛ ልዪ ነን “ ብለዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች