“ እዚህ መሆን ክብር ነው ” ማርክ ኩኩሬያ

“ እዚህ መሆን ክብር ነው ” ማርክ ኩኩሬያ
ስፔናዊው የግራ መስመር ተሰላፊ ማርክ ኩኩሬያ ሪያል ማድሪድን መቀላቀሉ ክብር መሆኑን ተናግሯል።
“ እዚህ መሆን ለእኔ እና ቤተሰቤ ክብር ነው ” ያለው ኩኩሬያ “ ይህንን ማልያ በመልበሴ ተደስቻለሁ ኮራት ተሰምቶኛል ” ሲል ተናግሯል።
አያይዞም “ እዚህ ብዙ ዋንጫዎች ማሸነፍ እንደምንችል ተስፋ አደርጋለሁ “ ሲል ገልጿል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe