“ እዚህ የመጣነው ለመፎካከር ነው “ ቮዚንሀ

“ እዚህ የመጣነው ለመፎካከር ነው “ ቮዚንሀ
ኬፕ ቨርዴ በሁለት ጨዋታዎች ግብ እንዳይቆጠርባት የረዳው ግብ ጠባቂው ቮዚንሀ ቡድኑ ለመፎካከር መዘጋጀቱን ገልጿል።
“ ወደዚህ የመጣነው ለመፎካከር እና ተጨዋቾቻችን በምርጥ ሊግ መጫወት እንደሚችሉ ለማሳየት ነው “ ሲል ቮዚንሀ ተናግሯል።
አክሎም “ የኬፕ ቨርዴን ህዝብ የመቋቋም ችሎታ እያሳየን ነው “ ሲል ገልጿል።
ቮዚንሀ 40ዓመት ከሆነው በኋላ ከሁለት በላይ በሆነ የአለም ዋንጫ ጨዋታ ግብ ሳይቆጠርበት የወጣ ሶስተኛው ግብ ጠባቂ ሆኗል።
በጥሎ ማለፉ ቮዚንሀ የውድድሩን ኮከብ ግብ አስቆጣሪ ሊዮኔል ሜሲ ይጋፈጣል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe