ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ እግርኳስ ጭንቀታችንን መርሻችን ነው ” ረያን ሼርኪ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ እግርኳስ ጭንቀታችንን መርሻችን ነው ” ረያን ሼርኪ
“ እግርኳስ ጭንቀታችንን መርሻችን ነው ” ረያን ሼርኪ

ፈረንሳዊው የማንችስተር ሲቲ ተጨዋች ረያን ሼርኪ ስለ ባሎን ዶር ማሰብ እንደማይፈልግ ተናግሯል።

" እግርኳስ በጣም እወዳለሁ " ያለው ሼርኪ " ለዘጠና ደቂቃ ጭንቀታችንን የምንረሳበት ነው ” ብሏል።

አክሎም “ ስለ ባሎን ዶር ሽልማት ህልም የለኝም እግርኳስ ነው የምወደው "ሲል ተናግሯል።

“ እዚህ ያለሁት ለፖለቲካ ወይም ለሂሳብ ስሌት አይደለም እዚህ ያለሁት ራሴን ለመሆን እና በጨዋታ ለመዝናናት ነው “ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች