“ ከሜሲ ጋር ምንም ነገር እናሳካለን “

“ ከሜሲ ጋር ምንም ነገር እናሳካለን “
የአለም ሻምፒዮናዋ አርጀንቲና ለተከታታይ የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ስትደርስ ከጨዋታው በኃላ የቡድኑ አባላት በከፍተኛ ደስታ ታይተዋል።
የቡድኑ አባላት ኮከባቸውን ሜሲ ያላቸውን ፍቅር ሲገልፁ “ ከሜሲ ጋር ምንም ነገር እናሳካለን “ እያሉ ሲያዜሙ ተሰምተዋል።
የማሸነፊያውን ጎል ያስቆጠረው ማርቲኔዝ ሲናገር “ አባቴ የኳስ ጫማ ከገዛልኝ ጊዜ አንስቶ ህልሜ ይህን ጎል ማስቆጠር ነበር “ ሲል ተናግሯል።
ላውታሮ ማርቲኔዝ አክሎም “ ተቀይሬ ገብቼ ጎል እንደማገባ ለቡድን አጋሮቼ ተናግሬ ነበር ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe