“ ከሜሲ ጋር ተነጋግረን ተስማምተናል “

“ ከሜሲ ጋር ተነጋግረን ተስማምተናል “
“ ሊዮኔል ሜሲ ሰዎች ስለሚያወሩት ነገር ግድ የሌውም “
አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ ኮከባቸውን ሊዮኔል ሜሲ በተጠባባቂ ወንበር ላይ ያደረጉት ከተጫዋቹ ጋር ተመካክረው መሆኑን አሳውቀዋል።
“ ከሊዮኔል ሜሱ ጋር ተነጋግረን ተስማምተናል “ ያሉት አሰልጣኙ “ ለእሱ ጥሩ እንደሚሆን ተማምነን ነው “ ብለዋል።
አሰልጣኙ አያይዘውም “ ሜሲ ተጣባባቂ ወንበር ላይ ለመሆን በመወሰኑ በውሳኔው ደስተኛ ነኝ “ ሲሉ “ ለወጣት ተጫዋቾች እድል ሰጥቷል “ ሲሉ ተናግረዋል።
“ ሊዮኔል ሜሲ ሰዎች ስለሚያወሩት ነገር ግድ የሌውም “ አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ
@tikvahethsport @kidusyoftahe