ከሜክሲኮ ሽንፈት በኋላ ምን ተፈጠረ ?

ከሜክሲኮ ሽንፈት በኋላ ምን ተፈጠረ ?
በአለም ዋንጫው ሜክሲኮ በእንግሊዝ መሸነፏን ተከትሎ የተለያዩ ጥቃቶች መሰንዘራቸው ተገልጿል።
በሜክሲኮ የታጠቁ ሰዎች ወደ አንድ ባር በመሄድ ውስጥ በነበሩ ሰዎች ላይ ጥቃት ማድረሳቸው ተገልጿል።
ውስጥ በነበሩ ሰዎች ላይ በርካታ ከባድ ጉዳት መመዝገቡ ተገልጿል።
በሌላ በኩል በአሜሪካ አደባባይ ላይ ጨዋታውን የሚመለከቱ አራት ሰዎች በጥይት ጥቃት እንደደረሰባቸው ተሰምቷል።
ከቀናት በፊት የሜክሲኮን ድል ተከትሎ በርካታ ሰዎች በተሰባሰቡበት ክብረ በዓል አራት ሰዎች መሞታቸው አይዘነጋም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe