ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ከአሜሪካ ሴኔጋል ትሻላለች “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ከአሜሪካ ሴኔጋል ትሻላለች “
“ ከአሜሪካ ሴኔጋል ትሻላለች “

“ ክብር ተነፍጎን ነበር “

የአሰልጣኝ ሩዲ ጋርሽያ ስብስብ አዘጋጇን አሜሪካን 4ለ1 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ ግብ ጠባቂው ቲቧው ኮርቱዋ “ ክብር ተነፍጎን ነበር “ ብሏል።

“ በቀላሉ አሜሪካ ታሸንፋለች “ ሲባል እንደነበረ የገለፀው ኮርቱዋ “ በጨዋታው ጥሩ ቡድን መሆናችንን አሳይተናል “ ሲል ተናግሯል።

“ አሜሪካ ባፉት ቀናት ክብር አልሰጡንም “ ሲል “ ሲፃፉ የነበሩ ነገሮችን እያየሁ ስስቅ ነበር ፣ ከ አሜሪካ ይልቅ የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ጠንካራ ነው “ ብሏል።

አሰልጣኝ ሩዲ ጋርሽያ በበኩላቸው “ ቤልጅዬም ታላቅ የእግር ኳስ ሀገር መሆኗን አሳይተናል “ ሲሉ ተናግረዋል።

ሉካኩ ፣ ቫናኬን እና ዲ ኬትሌይር 2X የቤልጅዬሜን የማሸነፊያ ጎሎች አስቆጥረዋል።

ቤልጅዬም በቀጣይ ስፔንን በወሳኙ መርሐ ግብር በሎስ አንጀለስ የምትገጥም ይሆናል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች