“ ከእነሱ የተሻልን መሆን አለብን ” ሚኬል አርቴታ

“ ከእነሱ የተሻልን መሆን አለብን ” ሚኬል አርቴታ
የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድኑ ለምሽቱ ጨዋታ ዝግጁ መሆኑን ተናግረዋል።
“ ለጨዋታው ዝግጁ ነን ” ያሉት አርቴታ “ ከባድ ቦታ ቢሆንም ከመጀመሪያው ደቂቃ ጀምሮ ጨዋታውን መቆጣጠር እንፈልጋለን " ብለዋል።
አክለውም “ እዚህ መጫወት እና ማሸነፍ ምን ያህል ፈታኝ እንደሆነ እናውቃለን ” ሲሉ ገልጸዋል።
“ ተጋጣሚያችን የፈለገውን እንዳያደርግ ማደናቀፍ እና የተሻልን መሆን አለብን ” ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe