ከእግር ኳስ በላይ የሆነ ታላቅ ቅጽበት። 🇪🇹⚽️🇨🇦
ከእግር ኳስ በላይ የሆነ ታላቅ ቅጽበት። 🇪🇹⚽️🇨🇦
በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ የስፖርት ቤተሰቦች በተገኙበት፣ ለዓሊ አህመድ በዋናው የስፖርት ትጥቅ ብራንድ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ልዩ ስጦታ ተበርክቶለታል።
ከኢትዮጵያዊ መነሻው ፣ ከእግር ኳስ ህይወት ጉዞው እና በቀጣዩ ትውልድ ላይ ከሚያሳድረው ተፅዕኖ በመነጨ መንፈስ የተሰራውን ማሊያ ከእሽጉ ሲያወጣ ማየት ለሁላችንም የኩራት ቅጽበት ነበር።
ካናዳን እና ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ መድረክ ከመወከል ጀምሮ ወጣት ስፖርተኞችን ለማነሳሳት ወደ ሀገሩ እስከመመለስ ድረስ፣ የዓሊ አህመድ ታሪክ ህልሞች በኢትዮጵያ ተጀምረው ዓለም ላይ መድረስ እንደሚችሉ ያየንበት ድንቅ ቅጽበት ሆኗል።
ይሄ ነው ዋናው!
#ዓሊአህመድ #ዋናውስፖርት