ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ከውድድሩ መሰናበት ይገባናል “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ከውድድሩ መሰናበት ይገባናል “
“ ከውድድሩ መሰናበት ይገባናል “

የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ከአለም ዋንጫው ውጪ መሆኑን ተከትሎ የቡድን ተጫዋች ኪምክ “ ይገባናል” ሲል ተደምጧል።

“ ከውድድሩ መሰናበት ይገባናል “ ያለው ተጫዋቹ “ እውነታው ይሄ ነው በሁሉም ጨዋታዎቻችን ጥሩ አልነበርንም “ በማለት ተናግሯል።

“ ከኛ የተሻሉ ካልነበሩ ቡድኖች ጋር ሁሉ በምድቡ ሶስት ጨዋታዎች ተቸግረን ነበር “ ጆሽዋ ኪሚክ

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች