“ ከደገፋችሁኝ ፍፃሜው እናንተ ጋር ይደረጋል ” ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የአለም እግር ኳስ የበላይ አስተዳዳሪ ፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በአሁኑ ሰዓት ጫና ውስጥ ወድቀዋል።

“ ከደገፋችሁኝ ፍፃሜው እናንተ ጋር ይደረጋል ” ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የአለም እግር ኳስ የበላይ አስተዳዳሪ ፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በአሁኑ ሰዓት ጫና ውስጥ ወድቀዋል። ፕሬዝዳንቱ በሃላፊነት ለመቀጠል የተለያዩ ሀገራትን ድጋፍ እየጠየቁ ሲሆን ሞሮኮም ድጋፍ እንድትሰጣቸው እጅ መንሻ አቅርበዋል። ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ሞሮኮ በሀላፊነት እንዲቆዩ ከረዳቻቸው በምላሹ የአለም ዋንጫ ፍፃሜን ወደ ራባት…


