ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ከ ዲ ዘርቢ ጋር ለመስራት ጓጉቻለሁ “ ቶናሊ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ከ ዲ ዘርቢ ጋር ለመስራት ጓጉቻለሁ “ ቶናሊ
“ ከ ዲ ዘርቢ ጋር ለመስራት ጓጉቻለሁ “ ቶናሊ

ጣልያናዊው አማካይ ሳንድሮ ቶናሊ ወደ ቶተንሀም የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ ለንደን ደርሷል።

ለአዲሱ ጅማሮ መዘጋጀቱን የገለፀው ቶናሊ ቶተንሀምን ለመቀላቀሌ ምክንያት “ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ናቸው ” ብሏል።

“ በዝውውሩ የእሱ ሚና ትልቅ ነው “ ያለው ቶናሊ “ ከእሱ ጋር ለመስራት በጣም ጓጉቻለሁ “ ሲል ገልጿል።

ቶተንሀም ሳንድሮ ቶናሊን በ 100 ሚልዮን ፓውንድ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ይታወቃል።

በተጨማሪም በዛሬው ዕለት ማቲውስ ፈርናንዴዝን እንዳስፈረሙ በይፋ አስታውቀዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች