ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኪሊያን ምባፔ ምን አደረገ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኪሊያን ምባፔ ምን አደረገ ?
ኪሊያን ምባፔ ምን አደረገ ?

የፓራጓይ ተጨዋቾች በጨዋታው ወቅት ኪሊያን ምባፔ ላይ እየሳቁ እና አየተነኮሱት ለማበሳጨት ሲሞክሩ ነበር።

የቡድኑን የድል ጎል ያስቆጠረው ኪሊያን ምባፔ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ተመሳሳይ ነገር ማድረጉ ተገልጿል።

ምባፔ ጨዋታው ካበቃ በኋላ ወደ ፓራጓይ ተጨዋቾች ፊት እየሄደ ሲስቅባቸው እንደነበር ተነግሯል።

የፓራጓይ ግብ ጠባቂ ምባፔን ሰላም ለማለት ሲሄድ ምላሽ ሳይሰጠው ስቆበት ማለፉ ተገልጿል።

የፓራጓይ ግብ ጠባቂ ኦርላንዶ ጊል የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች