ኪሊያን ምባፔ ወይስ ሊዮኔል ሜሲ ?

ኪሊያን ምባፔ ወይስ ሊዮኔል ሜሲ ?
የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አምበል ኪሊያን ምባፔ በሁለት የተለያዩ የዓለም ዋንጫዎች ቢያንስ 7️⃣ ጎሎችን ካስቆጠሩ ሁለት ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው።
ሌላኛው ይህን ማድረግ የቻለው የኮከብ ግብ አግቢ ተፎካካሪው የአለም ሻምፒዮናዋ አርጅንቲና ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ነው።
ሁለቱ ተጫዋቾች በዚህ ውድድር ላይ በኮከብ ግብ አግቢነት ፉክክሩ ላይ አንገት ለአንገት ተያይዘው ይገኛሉ።
በስምንት ጎሎች የኮከብ ግብ አግቢነቱን እየመሩ ሲገኝ በአለም ዋንጫው ታሪክ ከታዩ አጓጊ የወርቅ ጫማ ፉክክሮች አንዱ እንደሚሆን እየተነገረ ይገኛል።
ሁለቱ ኮከቦች የሚሮስላቭ ክሎዝን የአለም ዋንጫ የምንጊዜም ግብ አስቆጣሪ ሪከርድን የግላቸው ማድረግ ችለዋል።
ለዚህም የሚደረገው ፉክክር አጓጊ ሲሆን ምባፔ ዛሬ ምሽት ጎል የሚያስቆጥር ከሆነ ሪከርዱን ከሊዮኔል ሜሲ ጋር ሊጋራ ይችላል።
የአለም ዋንጫ የምንጊዜም ግብ አግቢ ሪከርድን :-
🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ :- 2️⃣1️⃣ ጎሎች
🇫🇷 ኪሊያን ምባፔ :- 2️⃣0️⃣ ጎሎች
🇩🇪 ሚሮስላቭ ክሎዝ :- 1️⃣6️⃣ ጎሎች በማስቆጠር ሪከርዱን ይዘው ይገኛሉ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe