ካናዳ ቀጣዩን ዙር ተቀላቀለች !

ካናዳ ቀጣዩን ዙር ተቀላቀለች !
አዘጋጇ ሀገር ካናዳ 1ለ0 በሆነ ውጤት ደቡብ አፍሪካን በማሸነፍ አስራ ስድስት ውስጥ መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል።
ኢስታኪዮ የካናዳን የማሸነፊያ ግብ በጭማሪ ደቂቃ ላይ ከመረብ አሳርፏል።
ካናዳ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ዋንጫ አስራ ስድስት ውስጥ የምናያቸው ይሆናል።
ካናዳ በቀጣይ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር የሞሮኮ እና ኔዘርላንድ አሸናፊን ታገኛለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe