ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ካንቴ ለማሊ ነበር መጫወት የፈለገው ” ቫርዲ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ካንቴ ለማሊ ነበር መጫወት የፈለገው ” ቫርዲ
“ ካንቴ ለማሊ ነበር መጫወት የፈለገው ” ቫርዲ

ንጎሎ ካንቴ መጫወት የሚፈልገው ከፈረንሳይ ይልቅ ለማሊ ብሔራዊ ቡድን እንደነበር ተገልጿል።

የቀድሞ የቡድን አጋሩ ጄሚ ቫርዲ ንጎሎ ካንቴ ሀሳቡን እንዲቀይር እንዳደረጉት አስተያየቱን ሰጥቷል።

“ ካንቴ ለፈረንሳይ መጫወት አይፈልግም ነበር ” ያለው ጄሚ ቫርዲ “ ፍላጎቱ ለቤተሰቡ ሀገር ማሊ መጫወት ነበር ” ብሏል።

ልምምድ ላይ እንደተቆጡት የገለፀው ቫርዲ “ ከፈረንሳይ ጋር አለም ዋንጫ እንደሚያሸንፍ ነግረን አሳምነነዋል ” ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች