“ ካይሴዶ እና ፓሌስትራ መጠነኛ ጉዳት ላይ ናቸው ”

“ ካይሴዶ እና ፓሌስትራ መጠነኛ ጉዳት ላይ ናቸው ”
የቼልሲው አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ሞይሰስ ካይሴዶ እና ፓሌስትራ መጠነኛ ጉዳት እንደገጠማቸው ገልጸዋል።
“ በሳምንቱ ውስጥ መጠነኛ ጉዳት ገጥሟቸዋል ለአደጋ ማጋለጥ አልፈለግንም “ ሲሉ ዣቢ አሎንሶ ተናግረዋል።
አክለውም “ ዛሬ ለመጫወት ዝግጁ አልነበሩም ሁኔታቸውን መቆጣጠር አለብን ነገርግን ለዛሬ ምሽት አይደርሱም ነበር "ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe