“ ኬፕ ቨርዴን መጠንቀቅ አለብን ” ሊዮኔል ስካሎኒ

“ ኬፕ ቨርዴን መጠንቀቅ አለብን ” ሊዮኔል ስካሎኒ
የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ ቡድናቸው ኬፕ ቨርዴን እንዲጠነቀቅ አሳስበዋል።
ሊዮኔል ስካሎኒ ሲናገሩም “ ኬፕ ቨርዴ በጣም ጥሩ ቡድን ነው “ ያሉ ሲሆን " በአለም ዋንጫው ለተጋጣሚዎቹ ፈተና ነበር " ብለዋል።
አክለውም " እነሱ ለእኛ ነገሮችን አስቸጋሪ ያደርጉብናል ምክንያቱም ስፔን ላይ አድርገውታል ሌሎች ቡድኖች ላይም ” ብለዋል።
“ በአለም ዋንጫው ከምናየው ነገር አንፃር መጠንቀቅ አለብን ፤ ፈጣን እና ጥሩ ቡድን ናቸው " ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe