ክሪስቶስ ዞሊስ ጉዳት አጋጥሞታል !

ክሪስቶስ ዞሊስ ጉዳት አጋጥሞታል !
የግሪክ ብሔራዊ ቡድን እና አርሰናል የፊት መስመር ተጨዋች ክሪስቶስ ዞሊስ የጡንቻ ጉዳት አጋጥሞታል።
ግሪክ ከኔዘርላንድ እያደረገች በምትገኘው የኔሽንስ ሊግ ጨዋታ ክሪስቶስ ዞሊስ በጉዳት ተቀይሮ ወጥቷል።
የተጨዋቹ የጉዳት መጠን ያልተገለፀ ሲሆን በቀጣይ የህክምና ምርመራ ይደረግለታል ተብሎ ይጠበቃል።
ጨዋታውን ግሪክ 1ለ0 በሆነ ውጤት እየመራች ትገኛለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe