ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወይስ ላሚን ያማል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወይስ ላሚን ያማል ?
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወይስ ላሚን ያማል ?

የ 41ዓመቱ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ 18ዓመቱ ላሚን ያማል የ 2️⃣3️⃣ዓመታት ልዩነት በመካከላቸው ይገኛል።

ከዚህ ቀደም በ2025ቱ የአውሮፓ ኔሽን ሊግ ፍፃሜ አንዴ ሲገናኙ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ግብ አስቆጥሮ ነበር።

የመጀመሪያ የአለም ዋንጫ ጎሉን በሳውዲ አረቢያ ላይ ያስቆጠረው ወጣቱ ላሚን ያማል ዳግም ከ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር የመገናኘት እድሉን አግኝቷል።

ያማል ከቀናት በፊት  በሰጠው አስተያየት:

“ ከሮናልዶ ጋር መጫወት ክብር ነው ፣ ነገር ግን ተጋጣሚያችን ማንም ቢሆን ግድ አይሰጥኝም “ ላሚን ያማል

ጨዋታው የሁለት ዘመን ትውልድ ተጨዋቾች ለአንድ የሩብ ፍፃሜ ቦታ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይሆናል።

ሮናልዶን የያዘችው ፖርቹጋል በእድሜ ትልቁን ሉካ ሞድሪች የያዘችውን ክርሽያ ከውድድሩ ማሰናበቷ ይታወሳል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች