ክሮሽያ አዲስ አሰልጣኝ ሾማለች !

ክሮሽያ አዲስ አሰልጣኝ ሾማለች !
ከአሰልጣኝ ዝላትኮ ዳሊች ጋር ከዘጠኝ አመታት በኋላ የተለያየችው ክሮሽያ አዲስ አሰልጣኝ ሾማለች።
ክሮሽያ አሁን ላይ ስላቨን ቢሊችን በሀላፊነት መሾሟን ይፋ አድርጋለች።
ክሮሽያ በአለም ዋንጫው በፖርቹጋል ተሸንፋ ከጥሎ ማለፍ መሰናበቷ አይዘነጋም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe