ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኮሎምቢያ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅላለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኮሎምቢያ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅላለች !
ኮሎምቢያ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅላለች !

የደቡብ አሜሪካዊቷ ሀገር ኮሎምቢያ በጆን አሪያስ ብቸኛ ጎል ጋናን በማሸነፍ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን አረጋግጣለች።

ደቡብ አሜሪካ በቀጣዩ ዙር :-

- በኮሎምቢያ
- አርጀንቲና
- ብራዚል
- ፓራጓይ የምትወከል ይሆናል።

አፍሪካን ወክለው ዘጠኝ ሀገራት ጥሎ ማለፉን ቢቀላቁም ቀጣዩን ዙር የምንመለከታቸው ግን ሞሮኮ እና ግብፅን ብቻ ይሆናል።

ኮሎምቢያ በቀጣይ ዙር ከ ስዊዘርላንድ ጋር መርሐ ግብሯን የምታካሂድ ይሆናል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች