ኮከብ ግብ አግቢ ማን ይሆናል ?

ኮከብ ግብ አግቢ ማን ይሆናል ?
የአለም ዋንጫው ኮከብ ግብ አግቢ ለመሆን የሚደረገው ፉክክር አጓጊ እንደሆነ እየቀጠለ ይገኛል።
የአለም ሻምፒዮናዋ አርጀንቲና ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በሰባት ጎሎች ኮከብ ግብ አግቢነቱን መምራቱን ቀጥሏል።
ኮከብ ግብ አግቢ ፉክክሩን :-
1️⃣ኛ ሊዮኔል ሜሲ :- 7️⃣ ጎሎች
2️⃣ኛ ኪሊያን ምባፔ :- 6️⃣ ጎሎች
3️⃣ኛ ኤርሊንግ ሀላንድ :- 5️⃣ ጎሎች
3️⃣ኛ ሀሪ ኬን :- 5️⃣ ጎሎች
5️⃣ኛ ኡስማን ዴምቤሌ :- 4️⃣ጎሎች
5️⃣ኛ ኦርያዛባል :- 4️⃣ጎሎች
5️⃣ኛ ቪንሰስ ጁኒየር :- 4️⃣ጎሎች
በማስቆጠር ከመሪዎቹ ተርታ ይገኛሉ።
የኮኮብ ግብ አግቢነቱን ማን ይወስዳል ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የአለም ዋንጫው ኮከብ ግብ አግቢ ለመሆን የሚደረገው ፉክክር አጓጊ እንደሆነ እየቀጠለ ይገኛል።
የአለም ሻምፒዮናዋ አርጀንቲና ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በሰባት ጎሎች ኮከብ ግብ አግቢነቱን መምራቱን ቀጥሏል።
ኮከብ ግብ አግቢ ፉክክሩን :-
1️⃣ኛ ሊዮኔል ሜሲ :- 7️⃣ ጎሎች
2️⃣ኛ ኪሊያን ምባፔ :- 6️⃣ ጎሎች
3️⃣ኛ ኤርሊንግ ሀላንድ :- 5️⃣ ጎሎች
3️⃣ኛ ሀሪ ኬን :- 5️⃣ ጎሎች
5️⃣ኛ ኡስማን ዴምቤሌ :- 4️⃣ጎሎች
5️⃣ኛ ኦርያዛባል :- 4️⃣ጎሎች
5️⃣ኛ ቪንሰስ ጁኒየር :- 4️⃣ጎሎች
በማስቆጠር ከመሪዎቹ ተርታ ይገኛሉ።
የኮኮብ ግብ አግቢነቱን ማን ይወስዳል ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe


