ኮከብ ግብ አግቢ ማን ይሆናል ?

ኮከብ ግብ አግቢ ማን ይሆናል ?
የአለም ዋንጫው ኮከብ ግብ አግቢ ለመሆን የሚደረገው ፉክክር አጓጊ ሆነ እየቀጠለ ይገኛል።
አንድ ቀሪ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ያለው ሊዮኔል ሜሲከ ከ ኪሊያን ምባፔ ጋር በእኩል 6️⃣ ጎሎች እየመሩ ይገኛሉ።
ይህንንም ተከትሎ :-
1️⃣ኛ ሊዮኔል ሜሲ :- 6️⃣ ጎሎች ( አንድ ቀሪ ጨዋታ እያለው )
1️⃣ኛ ኪሊያን ምባፔ :- 6️⃣ ጎሎች
3️⃣ኛ ኤርሊንግ ሀላንድ :- 5️⃣ ጎሎች
4️⃣ኛ ኡስማን ዴምቤሌ :- 4️⃣ጎሎች በማስቆጠር ከመሪዎቹ ተርታ ይገኛሉ።
የኮኮብ ግብ አግቢነቱን ማን ይወስዳል ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe