ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ወልዋሎ ዓ.ዩ ሽንፈት ገጥሞታል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ወልዋሎ ዓ.ዩ ሽንፈት ገጥሞታል !
ወልዋሎ ዓ.ዩ ሽንፈት ገጥሞታል !

ኢትዮጵያን በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ እየወከለ የሚገኘው ወልዋሎ ዓ.ዩ የቅድመ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን

ከሱዳኑ ክለብ ሂላል አልሳሂል ጋር የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ወልዋሎ ዓ.ዩ 2ለ1 ተሸንፏል።

የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ግብ ካርሎስ ዳምጠው አስቆጥሯል።

የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታው ቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ ድሬዳዋ ስታዲየም ላይ ይደረጋል።

@tikvahethsport      @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች