ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ወሳኙ ፍልሚያ : ላሚን ያማል ከ ኑኖ ሜንዴዝ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ወሳኙ ፍልሚያ : ላሚን ያማል ከ ኑኖ ሜንዴዝ
ወሳኙ ፍልሚያ : ላሚን ያማል ከ ኑኖ ሜንዴዝ

የአለም ዋንጫ መክፈቻውን ከ ኬፕ ቨርዴ ጋር በተጠባባቂ ወንበር ከጀመረ በኃላ ላሚን ያማል ባለፉት ሶስት ጨዋታ ለሀገሩ በቋሚነት ተሰልፎ መጫወት ችሏል።

ላሚን ያማል ከ ኦስትርያ ጋር በነበረው ጨዋታ በአለም ዋንጫው የሚታወቅበትን የጨዋታ እንቅስቃሴ እና ብቃቱን ያሳየበት መርሐ ግብር ነበር።

ያማል በጨዋታው የራስ መተማመኑ ከፍ ብሎ እንዲሁም የግል ተሰጥኦ እንዳለፉት ጊዜያት ሁሉ የተመለከትንበት ነበር።

ላሚን ያማል ዛሬ ምሽት ትልቁን ፈተናውን ከአለማችን ምርጦች መካከል አንዱ ከሆነው የኃላ መስመር ተጫዋች ኑኖ ሜንዴዝ ጋር ያደርጋል።

የፒኤስጂው ኮከብ ኑኖ ሜንዴዝ ቡድኑ የሁለት ሻምፒየንስ ሊግ ባለ ክብር ሲሆን ለስኬቱ ቁልፍ ሚናን ከተወጡ ተጫዋቾች መካከል ቀዳሚው ነው።

በምሽቱ መርሐ ግብር ከምናያቸው የአንድ ለአንድ ግንኙነት እና ፉክክሮች ተጠባቂው ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች