“ ወደ ሊቨርፑል የመጣሁት ሊጉን ለማሸነፍ ነው ”

“ ወደ ሊቨርፑል የመጣሁት ሊጉን ለማሸነፍ ነው ”
የሊቨርፑሉ ተጨዋች ፍሎሪያን ቨርትዝ ክለቡን ወደ ቀድሞ ቦታው መመለስ እንደሚፈልግ ገልጿል።
“ ወደ ሊቨርፑል የመጣሁበት አንዱ ምክንያት ፕሪሚየር ሊጉን ለማሸነፍ ነው ” ሲል ፍሎሪያን ቨርትዝ ተናግሯል።
አክሎም " ከክለቡ ጋር ስኬታማ መሆን እፈልጋለሁ ሊቨርፑል ሁልጊዜ ወይ ዋንጫ ያሸንፋል ካልሆነ ይፎካከራል ” ብሏል።
“ ሊቨርፑልን ወደ ቦታው ለመመለስ የራሴን አስተዋጽኦ ማበርከት እፈልጋለሁ "ቨርትዝ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe