ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዋልያዎቹ ልምምዳቸውን ሰርተዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዋልያዎቹ ልምምዳቸውን ሰርተዋል !
ዋልያዎቹ ልምምዳቸውን ሰርተዋል !

ከፊቱ ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ያለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ልምምዱን እየሰራ ይገኛል።

ዋልያዎቹ በባሕር ዳር ስታዲየም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ ልምምዳቸውን በመስራት ላይ ይገኛሉ።

በልምምድ ወቅት ብሔራዊ ቡድኑ በጥሩ ተነሳሽነት እና በጥሩ መንፈስ ላይ እንደሚገኝ ለመመልከት ተችሏል።

ጨዋታውን የሚያስተናግደው የባሕር ዳር ስታዲየም የካፍን መስፈርት አሟልቶ እና ደረጃውን ጠብቆ ባመረ መልኩ ዝግጁ ሆኖ ይገኛል።

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታዋን ከሴኔጋል ጋር ማክሰኞ ከቀኑ 10:00 ላይ ታደርጋለች።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች